Right to work in the UK

ጠቃሚ ማስፈንጠሪያዎችና የመረጃ ምንጮች

  •  Citizen’s Advice እንደ ስደተኝነት ደረጃዎ ላይ ተመስርቶ ማቅረብ ስለሚኖርብዎ የተለያዩ ሰነዶች የተመለከቱ ብዙ ግልጽና በቀላሉ ለመረዳት የሚቻሉ መረጃዎችና ምክር አለው።
  •  የአሁን የዩኬ የስራ ቪዛዎች ወቅታዊ ዝርዝር
  •  ብሔራዊ የመድን ዋስትና መዋጮዎች ምንድን ናቸው?
  •  Migration Justice ፕሮጀክት ጥገኝተን የሚጠይቁ ሰዎችን ጥያቄያቸው መልስ እየተጠባበቀ ባለበት ወቅት ለስራ ፍቃድ እንዴት እንደሚያመለክቱና ማመልከት የሚችሉ ስለመሆን አለመሆኑ እንዲገነዘቡ የሚረዳቸውን መመሪያ አዘጋጅቷል።
  •  ከA-Z (ሀ-ፐ) አገራት እና ለውጭ አገር የወንጀል መዝገብ ማጣሪያዎች የማመልከቻ ሒደት
  •  በደህንነት/ጥበቃ አገልግሎቶች ላይ ለመስራት ለሚያስፈልገው ለSIA ፍቃድ ለሚያመለክቱ ሰዎች ቃለ መሀላን እና የሥነ ምግባር ድጋፍ ደብዳቤን የተመለከተ የመንግስት መመሪያ።
  •  የወንጀል መዝገብ ካለዎ Unlockትመረጃ፣ ምክርና ድጋፍ ሊያቀርብልዎ ይችላል።
Last updated: 23rd August 2023